Links

ከመጽሔት ዓለም

በየሳምንቱ ቅዳሜ ጠዋት ከ 9 AM ጀምሮ ከመንፈሳዊ መጽሔቶች በሚቀርቡ ጽሁፎች ላይ ትምህርትና ውይይት አለን። ይደውሉና ይካፈሉ ምክርን ያገኙበታል።

ከመጽሔት ዓለም2016-10-31T16:27:45+00:00

ቴክኖሎጂ እና ክርስትና – ከወንድም ዶ/ር አዳም ቱሉ

ጌታችን በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው ባሪያዎች ብፁአን እንደሆኑ ቃሉ ይናገራል። እንግዲህ ጌታ በመጣ ጊዜ ፌስ ቡክ ላይ እንዳያገኘንና .....

ቴክኖሎጂ እና ክርስትና – ከወንድም ዶ/ር አዳም ቱሉ2016-10-28T15:38:47+00:00

መጽሐፍ ቅዱስና ብልጽግና – ከወንድም ምኒሊክ አስፋው

“በአዲስ ኪዳን የብልጽግናን መልካምነት የሚያወሳ አንድም ጥቅስ የለም። በመላው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ገንዘብ የቀረበ ጸሎት ከቶውን የለም።” ወንድም ምኒልክ አስፋው -

መጽሐፍ ቅዱስና ብልጽግና – ከወንድም ምኒሊክ አስፋው2016-10-28T15:28:20+00:00

አግድም አደጉ የእምነት እንቅስቃሴ – ከወንድም ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ

አለማወቅን ተገን አድርጎ የተነሣው ይህ ትምህርት፣ የቤተ ክርስቲያንንም አስተምህሮና ሥነ ምግባር ክፉኛ በርዟል፡፡

አግድም አደጉ የእምነት እንቅስቃሴ – ከወንድም ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ2016-10-28T15:33:30+00:00

ደምን የሚቀይጥ ኪዳን ! – ከወንድም ፓስተር ወርቁ ለገሰ

“ትዳር እድል ነው።” የሚሉም አሉ። እነሱ ደግሞ ትዳር በለስ የቀናቸው፣ እድል የሰመረላቸው የሚያገኙት የእጣ ችሮታ ነው ብለው ያምናሉ። ታዋቂው ፈላስፋ ሶቅራጥስ መልካም ትዳር የእድል ውጤት ነው፤ ብሎ ያስብ ነበርና “እድለኛ ከሆንክ መልካም ትዳር ታገኛለህ፣ እድል ከጠመመብህ ደግሞ ትዳር ፈላስፋ ያደርግሃል” ማለቱ ተዘግቧል......

ደምን የሚቀይጥ ኪዳን ! – ከወንድም ፓስተር ወርቁ ለገሰ2016-10-28T15:35:54+00:00

በማያምን ግን ተፈርዶበታል – ከወንድም ኮነ ፍሥሐ

የተሰጠህን በረከት ለራስህ ብቻ ቀብረህ ይዘኸው ይሆን? ለእግዚአብሔር በመታዘዝ ይህን በረከት ለሌሎች ማፍሰስን ካላወቅህ ፣ ሌሎች የእግዚአብሔርን ማንነት በሕይወትህ ማየት አይችሉም።.....

በማያምን ግን ተፈርዶበታል – ከወንድም ኮነ ፍሥሐ2016-10-28T15:37:30+00:00
Go to Top