Loading...
Home2023-05-21T11:49:30+00:00

ወደ ቤርያ በነፃ ይደውሉ!

You can also give using one of the following:

  1. Set up Zelle and transfer money to Bank of America ACCT # 488070348602
  2. Using Paypal  
  3. Send a check to BIEBSM, P.O.Box 15372, Sacramento, CA 95851.
  4. Walk into Bank of America branch to deposit to Berea Int’l Evangelical & Bible Study Ministry ACCT # 488070348602
Free Web Call through Internet - Click here

ኢትዮጵያና የወቅቱ የክርስትና አቅጣጫ

February 3rd, 2018|

በድጋሚ ላሳስብ፤ እግዚአብሔር መንግሥታትን የሚያስቀምጠው፣ የእርሱ የጽድቅ፣ የፍትሕና የምሕረት አገዛዝ አስፈጻሚ እንዲሆኑ ነው። የአገዛዛቸው ፍትሓዊ ተኣማኒነት ልኬቱ ይኸው እውነት ነው።

በአስተምህሮ ዝንፈቶች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባልሆኑ ልምምዶች እና በሞራል ውድቀቶች ላይ የወጣ የአቋም መግለጫ

April 8th, 2017|

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚዳንት እና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጽ/ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ መግለጫው የተሰጠው ባለፈው ሳምንት ኅብረቱ አካሄዶት በነበረው 32ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ፣ “በአስተምህሮ ዝንፈቶች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባልሆኑ ልምምዶች [...]

መጽሐፍ ቅዱስና ብልጽግና – ከወንድም ምኒሊክ አስፋው

July 3rd, 2016|

“በአዲስ ኪዳን የብልጽግናን መልካምነት የሚያወሳ አንድም ጥቅስ የለም። በመላው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ገንዘብ የቀረበ ጸሎት ከቶውን የለም።” ወንድም ምኒልክ አስፋው -

ደምን የሚቀይጥ ኪዳን ! – ከወንድም ፓስተር ወርቁ ለገሰ

July 1st, 2016|

“ትዳር እድል ነው።” የሚሉም አሉ። እነሱ ደግሞ ትዳር በለስ የቀናቸው፣ እድል የሰመረላቸው የሚያገኙት የእጣ ችሮታ ነው ብለው ያምናሉ። ታዋቂው ፈላስፋ ሶቅራጥስ መልካም ትዳር የእድል ውጤት ነው፤ ብሎ ያስብ ነበርና “እድለኛ ከሆንክ መልካም ትዳር ታገኛለህ፣ እድል ከጠመመብህ ደግሞ ትዳር ፈላስፋ ያደርግሃል” ማለቱ ተዘግቧል......

በማያምን ግን ተፈርዶበታል – ከወንድም ኮነ ፍሥሐ

July 3rd, 2015|

የተሰጠህን በረከት ለራስህ ብቻ ቀብረህ ይዘኸው ይሆን? ለእግዚአብሔር በመታዘዝ ይህን በረከት ለሌሎች ማፍሰስን ካላወቅህ ፣ ሌሎች የእግዚአብሔርን ማንነት በሕይወትህ ማየት አይችሉም።.....

Click to read

FEATURED POST

የጥማት መሬት የውሃ ምንጭ ትሆናለች! ኢሳይያስ 35፣7

ኢትዮጵያ ውስጥ የወንጌልን ሰራ በመስራት ላይ ከሚገኘው ከታላቁ ተልዕኮ ጋር በመተባበር 10 የወንጌል ሰባኪዎችን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በማሰማራት የተጀመረው የቤርያ የወንጌል አገልግሎት ባሁኑ ጊዜ ያሉት አገልጋዮች ወደ 150 ደርሰዋል። የዘንድሮ እቅዳችን የወንጌል አገልጋዮችን ወደ 200 በመጨመር ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ማዳረስን መቀጠል ነው። ግባችን ደግሞ ፍጥረት ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ድኖ ማየት ነው። ለሆነውም ሆነ ለሚሆነው ሁሉ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። በአስደናቂ ምስክርነት ብዙዎች ወደ ጌታ እየመጡ ሲሆን ወደ ጌታ የመጡትን አዲስ ነፍሳት ለመከታተልና ለማጽናት ከታላቁ ተልዕኮ ጋር በመተባበር 45 ጅምር ቤተክርስትያኖች ተተክለዋል።

READ MORE

Latest Posts

Love is a fruit in season at all times, and within reach of every hand. It is the greatest gift anyone can give.

Click edit button to change this text.

Click edit button to change this code.
Go to Top