Equipping the Saints

የቤርያ ራዕይ ቅዱሳን በእግዚአብሔር ቃል እውቀት፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ በአምልኮ፣ በፀሎት፣ በትምህርትና በምስክርነት በማስታጠቅ ለወንጌል እንደሚገባ መኖር እንደምንችል ማድረግ የእግዚአብሔር መንግስት ሊሰፋ በሚችልበት በየትኛውም መንገድ ቅዱሳን እንዲሳተፉ ማበረታታት ነው  3. በየትኛውም የዓለም ክፍል ቤተ ክርስቲያን በሌለበት የሚኖሩ ቅዱሳን በተለያየ ምክንያት ቤተ ክርስቲያን የማይሄዱ እንዲሁም በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እያገለገሉ ያሉትን ወገኖች የእግዚአብሔርን ቃል በማወቅና ራስ ወደ ሆነው ክርስቶስ እንዲያድጉ መንፈሳዊ አገልግሎትን መስጠትና በተለያዩ ምክንያቶች በሕይወት የደከሙትን ማነቃቃት፤ የወደቁትን ማንሳት፤ ለአዳዲስ ሰዎች የወንጌል ምስራቹን ማብሰር እና በፀጋው ቃል እዲጸኑ ማድረግ ነው።

Berea is a movement of believers working together to change their nations through a network of volunteer Tent Makers, mission oriented saints, national gatherings, training events and resources. Giving God all the glory he deserves. 

24 hours 7 days Bible Study,

Annual Fundraising event to support Mission

More than 200 Evangelists working on the Great Commission Call

46 new Churches Planted in Ethiopia & Eritrea