• About us
    • Our Mission
    • Our Beliefs
    • Our Team
    • Prayers
    • Privacy Policy
  • BibleStudy
  • Weekly Schedule
  • TELECONFERENCE
  • NEWS
    • NEWS
  • Donation
  • CONTACT
  • Web Call2

About badmin

This author has not yet filled in any details.
So far badmin has created 31 blog entries.

ኢትዮጵያና የወቅቱ የክርስትና አቅጣጫ

በድጋሚ ላሳስብ፤ እግዚአብሔር መንግሥታትን የሚያስቀምጠው፣ የእርሱ የጽድቅ፣ የፍትሕና የምሕረት አገዛዝ አስፈጻሚ እንዲሆኑ ነው። የአገዛዛቸው ፍትሓዊ ተኣማኒነት ልኬቱ ይኸው እውነት ነው።

ክርስትያንና ፖለቲካ

ክርስትያንና ፖለቲካ - በ ኮነ ፍሥሐ ክርስትያኖች በማሕበረሰባቸው ውስጥ ሊኖራቸው የሚገባውን ተሳትፎ በመገደብ የራሳቸውን መንፈሳዊ ሕይወት መገንባት ላይ ብቻ የሚያተኩሩበት ጊዜ ይታያል። [...]

ከመንፈሳዊ ቁጭ በሉ ገንዝባችሁ ጠብቁ – በሚካኤል ዓለሙ

አብዛኛዎቹ አገልጋዮች ተቀባይ እንጅ ሰጪ አይደሉም። የብዙዎቹ ወዳጅነት የሚመሰረተው ከምዕመናን በሚቀበሉት ስጦታ ነው። ከቤተ ክርስትያን አስራት ጀምሮ ፓስተርየ አሳሰበኝ እያለ የሚሸጉጠውን ማለቴ [...]

ሻለቃ ማሞ ጤናዬ 1937- 2017

የሻለቃ ማሞ ጤናዬ (ጋሽ ማሞ ) አጭር የህይወት ታሪክ:- ሻለቃ ማሞ ጤናዬ ከአባታቸው ከመምሬ ጤናየ አውግቸውና ከወይዘሮ ዘነበች ናደው በሰሜን ሸዋ ጅሩ [...]

ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል – – ከወንድም ሚኪ ዓለሙ

2ተኛ ጢሞ 2 : 11_13 11 ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው። ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤ 12 ብንጸና፥ ከእርሱ [...]

በአስተምህሮ ዝንፈቶች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባልሆኑ ልምምዶች እና በሞራል ውድቀቶች ላይ የወጣ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚዳንት እና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጽ/ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ መግለጫው የተሰጠው ባለፈው ሳምንት [...]

ባተሌነት “ቢዚነት” የውጪ አገር አበሳ በንጉሴ ቡልቻ

ጓዙን ጠቅልሎ ወደ ውጪ አገር የሚሄድ ጓደኛውን ለመሸኘት ከተሰበሰቡት መካከል የሽኝት ፕሮግራሙን ማጠቃለያ ጸሎት የሚጸልየው ሰው እንዲህ ብሎ ጸልዮአል አሉ፡፡ “ጌታ ሆይ [...]

መልካም ስራ

መልካም ስራ-ደግነት    ምንጭ አንድ የፌስቡክ ወዳጄ (Written in english) በአንድ ዘመናዊ ቄራ ድርጅት ውስጥ የምትሰራ ሴት ነበረች። ከእለታት በአንድ የአርብ እለት [...]

እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ – ኮነ-ፍሥሐ

እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ ያዕቆብ 5:17 ኤልያስ እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ፥ ዝናብም እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፥ በምድርም ላይ ሦስት ዓመት ከስድስት [...]

አዲስ ልደት መጽሔት

1 2 3 4 Next

Follow Berea on Twitter

Tweets by @bereatoday

RSS Berea – ከመጽሔት ዓለም

  • ኢትዮጵያና የወቅቱ የክርስትና አቅጣጫ February 3, 2018
    በድጋሚ ላሳስብ፤ እግዚአብሔር መንግሥታትን የሚያስቀምጠው፣ የእርሱ የጽድቅ፣ የፍትሕና የምሕረት አገዛዝ አስፈጻሚ እንዲሆኑ ነው። የአገዛዛቸው ፍትሓዊ ተኣማኒነት ልኬቱ ይኸው እውነት ነው።
  • ክርስትያንና ፖለቲካ December 31, 2017
    ክርስትያንና ፖለቲካ – በ ኮነ ፍሥሐ ክርስትያኖች በማሕበረሰባቸው ውስጥ ሊኖራቸው የሚገባውን ተሳትፎ በመገደብ የራሳቸውን መንፈሳዊ ሕይወት መገንባት ላይ ብቻ የሚያተኩሩበት ጊዜ ይታያል። […]
  • እየሩሳሌም የማን ናት? ከ ዶ/ር ዓዳም ቱሉ፣ December 29, 2017
    የዚህ ጽሁፍ አላማ ከተማዋ ከእነዚህ ሶስት ግዙፍ የእምነት ዘርፎች የማን እንደሆነች ለማስረዳት ሳይሆን አይሁዶች፣ ክርስቲያኖችና እስላሞች ይህችን ከተማ ‹‹ትገባናለች››፣ ‹‹የእምነታችን ቅድስት ስፍራ ናት›› የሚሉበትን ምክንያት ለማካፈል ብቻ ነው፡፡
  • ከመንፈሳዊ ቁጭ በሉ ገንዝባችሁ ጠብቁ – በሚካኤል ዓለሙ December 4, 2017
    አብዛኛዎቹ አገልጋዮች ተቀባይ እንጅ ሰጪ አይደሉም። የብዙዎቹ ወዳጅነት የሚመሰረተው ከምዕመናን በሚቀበሉት ስጦታ ነው። ከቤተ ክርስትያን አስራት ጀምሮ ፓስተርየ አሳሰበኝ እያለ የሚሸጉጠውን ማለቴ […]
  • ሻለቃ ማሞ ጤናዬ 1937- 2017 September 23, 2017
    የሻለቃ ማሞ ጤናዬ (ጋሽ ማሞ ) አጭር የህይወት ታሪክ:- ሻለቃ ማሞ ጤናዬ ከአባታቸው ከመምሬ ጤናየ አውግቸውና ከወይዘሮ ዘነበች ናደው በሰሜን ሸዋ ጅሩ […]

BEREA on Facebook

© Copyright 2012 -    |   Berea by Berea Ministry Team  All Rights Reserved   |   Powered by Ethiolist
YoutubeTwitterRssFacebook