አግድም አደጉ የእምነት እንቅስቃሴ – ከወንድም ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ

አለማወቅን ተገን አድርጎ የተነሣው ይህ ትምህርት፣ የቤተ ክርስቲያንንም አስተምህሮና ሥነ ምግባር ክፉኛ በርዟል፡፡