Tsega

እየሩሳሌም የማን ናት? ከ ዶ/ር ዓዳም ቱሉ፣

የዚህ ጽሁፍ አላማ ከተማዋ ከእነዚህ ሶስት ግዙፍ የእምነት ዘርፎች የማን እንደሆነች ለማስረዳት ሳይሆን አይሁዶች፣ ክርስቲያኖችና እስላሞች ይህችን ከተማ ‹‹ትገባናለች››፣ ‹‹የእምነታችን ቅድስት ስፍራ ናት›› የሚሉበትን ምክንያት ለማካፈል ብቻ ነው፡፡

እየሩሳሌም የማን ናት? ከ ዶ/ር ዓዳም ቱሉ፣2017-12-31T02:11:23+00:00

ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል – – ከወንድም ሚኪ ዓለሙ

2ተኛ ጢሞ 2 : 11_13 11 ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው። ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤ 12 ብንጸና፥ ከእርሱ [...]

ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል – – ከወንድም ሚኪ ዓለሙ2017-04-29T11:59:36+00:00

በአስተምህሮ ዝንፈቶች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባልሆኑ ልምምዶች እና በሞራል ውድቀቶች ላይ የወጣ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚዳንት እና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጽ/ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ መግለጫው የተሰጠው ባለፈው ሳምንት [...]

በአስተምህሮ ዝንፈቶች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባልሆኑ ልምምዶች እና በሞራል ውድቀቶች ላይ የወጣ የአቋም መግለጫ2017-04-08T16:17:23+00:00

ባተሌነት “ቢዚነት” የውጪ አገር አበሳ በንጉሴ ቡልቻ

ጓዙን ጠቅልሎ ወደ ውጪ አገር የሚሄድ ጓደኛውን ለመሸኘት ከተሰበሰቡት መካከል የሽኝት ፕሮግራሙን ማጠቃለያ ጸሎት የሚጸልየው ሰው እንዲህ ብሎ ጸልዮአል አሉ፡፡ “ጌታ ሆይ [...]

ባተሌነት “ቢዚነት” የውጪ አገር አበሳ በንጉሴ ቡልቻ2017-03-18T01:49:17+00:00

መልካም ስራ

መልካም ስራ-ደግነት    ምንጭ አንድ የፌስቡክ ወዳጄ (Written in english) በአንድ ዘመናዊ ቄራ ድርጅት ውስጥ የምትሰራ ሴት ነበረች። ከእለታት በአንድ የአርብ እለት [...]

መልካም ስራ2017-03-10T23:31:47+00:00

ተከፍሏል! – በሚካኤል ዓለሙ (Miki)

ጊዜው ለክርስትያኖች የሚመች አልነበረም። በከተማው ውስጥ ጴንጤን የማያባርርና የማያወግዝ አልነበረም። ከባድ የስደት ጊዜ ነበር። አንዴ ረገብ አንዴ ደግሞ ሳይታሰብ እየተቀጣጠለ የሚነሳው ስደት [...]

ተከፍሏል! – በሚካኤል ዓለሙ (Miki)2017-02-25T12:18:00+00:00
Go to Top