እየሩሳሌም የማን ናት? ከ ዶ/ር ዓዳም ቱሉ፣
የዚህ ጽሁፍ አላማ ከተማዋ ከእነዚህ ሶስት ግዙፍ የእምነት ዘርፎች የማን እንደሆነች ለማስረዳት ሳይሆን አይሁዶች፣ ክርስቲያኖችና እስላሞች ይህችን ከተማ ‹‹ትገባናለች››፣ ‹‹የእምነታችን ቅድስት ስፍራ ናት›› የሚሉበትን ምክንያት ለማካፈል ብቻ ነው፡፡
የዚህ ጽሁፍ አላማ ከተማዋ ከእነዚህ ሶስት ግዙፍ የእምነት ዘርፎች የማን እንደሆነች ለማስረዳት ሳይሆን አይሁዶች፣ ክርስቲያኖችና እስላሞች ይህችን ከተማ ‹‹ትገባናለች››፣ ‹‹የእምነታችን ቅድስት ስፍራ ናት›› የሚሉበትን ምክንያት ለማካፈል ብቻ ነው፡፡
አብዛኛዎቹ አገልጋዮች ተቀባይ እንጅ ሰጪ አይደሉም። የብዙዎቹ ወዳጅነት የሚመሰረተው ከምዕመናን በሚቀበሉት ስጦታ ነው። ከቤተ ክርስትያን አስራት ጀምሮ ፓስተርየ አሳሰበኝ እያለ የሚሸጉጠውን ማለቴ [...]
እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ ያዕቆብ 5:17 ኤልያስ እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ፥ ዝናብም እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፥ በምድርም ላይ ሦስት ዓመት ከስድስት [...]
ጊዜው ለክርስትያኖች የሚመች አልነበረም። በከተማው ውስጥ ጴንጤን የማያባርርና የማያወግዝ አልነበረም። ከባድ የስደት ጊዜ ነበር። አንዴ ረገብ አንዴ ደግሞ ሳይታሰብ እየተቀጣጠለ የሚነሳው ስደት [...]
(የዮሐንስ ራእይ ምዕ. 22) ---------- 10፤ ለእኔም። ዘመኑ ቀርቦአልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋው። 11፤ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ [...]
ቾኮሎ ዲማ በደቡብ ኢትዮጵያ በቦረና አካባቢ ቤርያ ካሰማራት የወንጌል አገልጋዮች አንዷ ናት።
The missionary for The Kareyoo. Tedecho is a member of the notorious warriors called the Karayoo. The Karrayyu are ancient pastoralist Cushitic [...]
Berea 2016 Conference - together in celebration A church is a community My trust in God flows out of the experience [...]
God calls each of us to fill the gap in order to spread His Gospel to all parts of the world. Like Esther, every believer must decide either to be used of God or to be bypassed and allow another to be chosen instead. Giving so that God's servants can take His message throughout the world, like tithing, is an outward material expression of a deeper spiritual commitment and is an indication of a willing and obedient heart. “Each one must do just as he has purposed in his heart, not grudgingly or under compulsion, for God loves a cheerful giver” (2 Corinthians 9:7).