Links

ተከፍሏል! – በሚካኤል ዓለሙ (Miki)

ጊዜው ለክርስትያኖች የሚመች አልነበረም። በከተማው ውስጥ ጴንጤን የማያባርርና የማያወግዝ አልነበረም። ከባድ የስደት ጊዜ ነበር። አንዴ ረገብ አንዴ ደግሞ ሳይታሰብ እየተቀጣጠለ የሚነሳው ስደት [...]

ተከፍሏል! – በሚካኤል ዓለሙ (Miki)2017-02-25T12:18:00+00:00

ለመሆኑ የስራችን ዋጋ በማን እጅ ይሆን? መጋቢ መስፍን ሹጌ (ዶ/ር)

(የዮሐንስ ራእይ ምዕ. 22) ---------- 10፤ ለእኔም። ዘመኑ ቀርቦአልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋው። 11፤ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ [...]

ለመሆኑ የስራችን ዋጋ በማን እጅ ይሆን? መጋቢ መስፍን ሹጌ (ዶ/ር)2017-02-04T13:40:15+00:00

English Flyer

Decision determines destiny. You are where you are today mainly because of the decisions you made in the past, and the decisions you make today will determine where you end up tomorrow.

English Flyer2016-11-11T18:00:19+00:00

Yiwedhal Flyer – 2

እግዚአብሔር ይወድሀል። ፍቅሩንም ልጁን እየሱስ ክርስቶስን በመስቀል ላይ ስለ ሀጥያታችን ቤዛ ሆኖ በማስታረቅ ገልጾልናል ። ይህን በራሪ ፍላየር አውርደው በማተም ለሰዎች እንዲሰጡ በቤርያ የወንጌል ስርጭት ክፍል የተዘጋጀ ነው።

Yiwedhal Flyer – 22016-11-11T18:07:26+00:00

ወንጌላዊት ቾኮሎ ዲማ

ቾኮሎ ዲማ በደቡብ ኢትዮጵያ በቦረና አካባቢ ቤርያ ካሰማራት የወንጌል አገልጋዮች አንዷ ናት።

ወንጌላዊት ቾኮሎ ዲማ2016-10-31T18:49:32+00:00

Literature – ስነ ጽሑፍ

በየሳምንቱ በቤርያ ቴለኮንፍረንስ ላይ የ ስነ ጽሑፍ፣የስነ ግጥም፣ የመጽሐፍት እና የመንፈሳዊ ቅኔዎች ፕሮግራሞች አሉ። ይደውሉና ይካፈሉ ይባረኩበታል እንዲሁም ይጽናኑበታል።

Literature – ስነ ጽሑፍ2016-10-31T15:42:05+00:00

Marriage – ትዳርና ቤተሰብ

በየሳምንቱ ዓርብ ጠዋት በ9:00 AM ላይ ለባለትዳሮች ትምህርትና የጥያቄ እና መልስ ጊዜ አለን። ይደውሉና ይካፈሉ ለትዳሮ ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ያገኙበታል።

Marriage – ትዳርና ቤተሰብ2016-10-31T15:59:10+00:00

ጥያቄ እና መልስ

በየሳምንቱ ቅዳሜ 1 PM እስከ 3 PM በቤርያ ቴለኮንፍረንስ ላይ የመንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ ጊዜ ከወንድም ሚኪ ጋር አለን። ይደውሉና ይካፈሉ ለጥያቄዎ መልስ ያገኙበታል።

ጥያቄ እና መልስ2016-10-31T17:05:53+00:00
Go to Top