በአስተምህሮ ዝንፈቶች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባልሆኑ ልምምዶች እና በሞራል ውድቀቶች ላይ የወጣ የአቋም መግለጫ
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚዳንት እና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጽ/ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ መግለጫው የተሰጠው ባለፈው ሳምንት [...]
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚዳንት እና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጽ/ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ መግለጫው የተሰጠው ባለፈው ሳምንት [...]
ጓዙን ጠቅልሎ ወደ ውጪ አገር የሚሄድ ጓደኛውን ለመሸኘት ከተሰበሰቡት መካከል የሽኝት ፕሮግራሙን ማጠቃለያ ጸሎት የሚጸልየው ሰው እንዲህ ብሎ ጸልዮአል አሉ፡፡ “ጌታ ሆይ [...]
መልካም ስራ-ደግነት ምንጭ አንድ የፌስቡክ ወዳጄ (Written in english) በአንድ ዘመናዊ ቄራ ድርጅት ውስጥ የምትሰራ ሴት ነበረች። ከእለታት በአንድ የአርብ እለት [...]
በየሳምንቱ ቅዳሜ ጠዋት ከ 9 AM ጀምሮ ከመንፈሳዊ መጽሔቶች በሚቀርቡ ጽሁፎች ላይ ትምህርትና ውይይት አለን። ይደውሉና ይካፈሉ ምክርን ያገኙበታል።
በየእለቱ አምስት የመጽሐፍ ቅዱስ የጥናት ጊዜዎች አሉ። በተመቸ ጊዚ መርጠው ይካፈሉ። 24 ሰዓት 7 ቀን ለመንፈሳዊ ሕይወት እድገት የሚሆን የጥናት ጊዜ አለን።
ለነፍስ፣ ለጤና፣ እና ለመንፈሳዊ እድገት የሚረዳ በማሕበራዊ ሕይወትና እድገት ላይ ያተኮረ ሁለንተናዊ ትምህርት በየሳምንቱ ቅዳሜ ጠዋት 7:30 AM አለ። ይካፈሉ!
በየሳምንቱ እሮብ ጠዋት ከ 9 AM ጀምሮ የልጆች አስተዳደግ ትምህርትና የጥያቄና መልስ ጊዜ ከእህት ለምለም ጋር አለን። ይደውሉና ይካፈሉ ለጥያቄዎ መልስ ያገኙበታል።