ከመንፈሳዊ ቁጭ በሉ ገንዝባችሁ ጠብቁ – በሚካኤል ዓለሙ
አብዛኛዎቹ አገልጋዮች ተቀባይ እንጅ ሰጪ አይደሉም። የብዙዎቹ ወዳጅነት የሚመሰረተው ከምዕመናን በሚቀበሉት ስጦታ [...]
እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ – ኮነ-ፍሥሐ
እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ ያዕቆብ 5:17 ኤልያስ እንደ እኛ የሆነ ሰው [...]
እየሩሳሌም የማን ናት? ከ ዶ/ር ዓዳም ቱሉ፣
የዚህ ጽሁፍ አላማ ከተማዋ ከእነዚህ ሶስት ግዙፍ የእምነት ዘርፎች የማን እንደሆነች ለማስረዳት ሳይሆን አይሁዶች፣ ክርስቲያኖችና እስላሞች ይህችን ከተማ ‹‹ትገባናለች››፣ ‹‹የእምነታችን ቅድስት ስፍራ ናት›› የሚሉበትን ምክንያት ለማካፈል ብቻ ነው፡፡
ከመንፈሳዊ ቁጭ በሉ ገንዝባችሁ ጠብቁ – በሚካኤል ዓለሙ
አብዛኛዎቹ አገልጋዮች ተቀባይ እንጅ ሰጪ አይደሉም። የብዙዎቹ ወዳጅነት የሚመሰረተው ከምዕመናን በሚቀበሉት ስጦታ ነው። ከቤተ ክርስትያን አስራት ጀምሮ ፓስተርየ አሳሰበኝ እያለ የሚሸጉጠውን ማለቴ ነው። አገልጋዮች ቀለብ አያስፈልጋቸውም ወይም በሚያገለግሉት ምዕመናን ሊባረኩ አይገባም አይደለም ሃሳቤ ከምዕመናኑ ጋር [...]
እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ – ኮነ-ፍሥሐ
እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ ያዕቆብ 5:17 ኤልያስ እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ፥ ዝናብም እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፥ በምድርም ላይ ሦስት ዓመት ከስድስት ወር አልዘነበም፤ ሁለተኛም ጸለየ፥18 ሰማዩም ዝናብን ሰጠ ምድሪቱም ፍሬዋን አበቀለች። “እንደ እኛ የሆነ [...]