Loading...
Teleconference2023-05-06T13:19:23+00:00

Latest Berea Activity

በአስተምህሮ ዝንፈቶች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባልሆኑ ልምምዶች እና በሞራል ውድቀቶች ላይ የወጣ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚዳንት እና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጽ/ቤታቸው [...]

ከመጽሔት ዓለም

በየሳምንቱ ቅዳሜ ጠዋት ከ 9 AM ጀምሮ ከመንፈሳዊ መጽሔቶች በሚቀርቡ ጽሁፎች ላይ ትምህርትና ውይይት አለን። ይደውሉና ይካፈሉ ምክርን ያገኙበታል።

Literature – ስነ ጽሑፍ

በየሳምንቱ በቤርያ ቴለኮንፍረንስ ላይ የ ስነ ጽሑፍ፣የስነ ግጥም፣ የመጽሐፍት እና የመንፈሳዊ ቅኔዎች ፕሮግራሞች አሉ። ይደውሉና ይካፈሉ ይባረኩበታል እንዲሁም ይጽናኑበታል።

ጥያቄ እና መልስ

በየሳምንቱ ቅዳሜ 1 PM እስከ 3 PM በቤርያ ቴለኮንፍረንስ ላይ የመንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ ጊዜ ከወንድም ሚኪ ጋር አለን። ይደውሉና ይካፈሉ ለጥያቄዎ መልስ ያገኙበታል።

Together We Stand

Berea Ministry is a movement of believers working together to change their nation through a network of independent Tent Maker Servants, Annual conference, 24 hours seven days a week equipping of the saints, worship and teachings. Giving God all the glory he deserves.

To enable this to happen there are people and teams all across the nation pushing this common vision. All this requires time, investment and application of the gifts God has given to each of us.

Believe in Each Other

Berea’s 2016 conference in Washington DC was one of the largest gathering of Saints from all over the world. Worship, Teachings and Ministry fundraising was a big success.

ወንጌል ተሰበከ፣ ቀንበር ተሰበረ፣ የእግዚአብሔርንም ክብር በመሃከላችን አየን። ጌታ እግዚአብሄርም ሃይላችን ሆኖልን በእልልታና በአምልኮ ክብርን ለጌታ ሰጠን። የቤርያ ቅዱሳን በመጨረሻው ዘመን ለስራው የተለዩ የእግዚአብሔር ቅሬታዎች መሆናችው በስፍራው የተገኙትን ሁሉ አስገርሟል።  እኛም ተጽናንተናል። ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን !!

Give To Us

በኢትዮጵያና በኤርትራ ውስጥ የወንጌልን ሰራ በመስራት ላይ ከሚገኘው ከታላቁ ተልእኮ ጋር በመተባበር 10 የወንጌል ሰባኪዎችን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በማሰማራት የተጀመረው የቤርያ የወንጌል አገልግሎት ባሁኑ ጊዜ ያሉት አገልጋዮች ወደ 150 ደርሰዋል። የዘንድሮ እቅዳችን የወንጌል አገልጋዮችን ወደ 200 በመጨመር ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ማዳረስን መቀጠል ነው። ግባችን ደግሞ ፍጥረት ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ድኖ ማየት ነው።

Being a Christian is more than just an instantaneous conversion – it is a daily process whereby you grow to be more and more like Christ.

Billy Graham

Darkness cannot drive out darkness; only light can do that. Hate cannot drive out hate; only love can do that.

Martin Luther King, Jr.

God cannot give us a happiness and peace apart from Himself, because it is not there. There is no such thing.

C. S. Lewis

Join Our Community

Join Berea community to be part of the blessed mission of supporting missionaries in Ethiopia and Eritrea while equiping yourself through Bible study and more.



    Go to Top