Skip to content
  • About us
    • Our Mission
    • Our Beliefs
    • Our Team
    • Prayers
    • Privacy Policy
  • BibleStudy
  • TELECONFERENCE
  • Donation
  • CONTACT
  • Web Call2
No Accessbadmin2016-11-11T17:09:34+00:00

Follow Berea on Twitter

Tweets by @bereatoday

RSS Berea – ከመጽሔት ዓለም

  • ኢትዮጵያና የወቅቱ የክርስትና አቅጣጫ February 3, 2018
    በድጋሚ ላሳስብ፤ እግዚአብሔር መንግሥታትን የሚያስቀምጠው፣ የእርሱ የጽድቅ፣ የፍትሕና የምሕረት አገዛዝ አስፈጻሚ እንዲሆኑ ነው። የአገዛዛቸው ፍትሓዊ ተኣማኒነት ልኬቱ ይኸው እውነት ነው።
  • ክርስትያንና ፖለቲካ December 31, 2017
    ክርስትያንና ፖለቲካ - በ ኮነ ፍሥሐ ክርስትያኖች በማሕበረሰባቸው ውስጥ ሊኖራቸው የሚገባውን ተሳትፎ በመገደብ የራሳቸውን መንፈሳዊ ሕይወት መገንባት ላይ ብቻ የሚያተኩሩበት ጊዜ ይታያል። በርካታዎችም የግል ኑሮአቸውን ለማሳካት ከማተኮር ይሁን የፖለቲካ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉሙን ካለመረዳት፣ ባልታወቀ ሁኔታ ራሳቸውን ለማህበረሰቡ መፍትሄና እድገት ሊያመጡ ከሚችሉ ተግባራዊ የፖለቲካና አስተዳደር ክንውኖች ራሳቸውን ሲያገሉ ማየት የተለመደ ነው። “ፖለቲካና ኮረንቲን በሩቁ ነው” የሚለው […]
  • እየሩሳሌም የማን ናት? ከ ዶ/ር ዓዳም ቱሉ፣ December 29, 2017
    የዚህ ጽሁፍ አላማ ከተማዋ ከእነዚህ ሶስት ግዙፍ የእምነት ዘርፎች የማን እንደሆነች ለማስረዳት ሳይሆን አይሁዶች፣ ክርስቲያኖችና እስላሞች ይህችን ከተማ ‹‹ትገባናለች››፣ ‹‹የእምነታችን ቅድስት ስፍራ ናት›› የሚሉበትን ምክንያት ለማካፈል ብቻ ነው፡፡
  • ከመንፈሳዊ ቁጭ በሉ ገንዝባችሁ ጠብቁ – በሚካኤል ዓለሙ December 4, 2017
    አብዛኛዎቹ አገልጋዮች ተቀባይ እንጅ ሰጪ አይደሉም። የብዙዎቹ ወዳጅነት የሚመሰረተው ከምዕመናን በሚቀበሉት ስጦታ ነው። ከቤተ ክርስትያን አስራት ጀምሮ ፓስተርየ አሳሰበኝ እያለ የሚሸጉጠውን ማለቴ ነው። አገልጋዮች ቀለብ አያስፈልጋቸውም ወይም በሚያገለግሉት ምዕመናን ሊባረኩ አይገባም አይደለም ሃሳቤ ከምዕመናኑ ጋር የምንመሰርተው ወዳጅነት ግን በጥቅም ላይ የተመሰረተ ሊሆን አይገባውም ነው። ።።።።።።.........።።።።።።።።።።።።።።።............... ከአባቱ ጋር ያወዳጀን ልጁ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ለሚኖረን ህብረት ወይም […]
  • ሻለቃ ማሞ ጤናዬ 1937- 2017 September 23, 2017
    የሻለቃ ማሞ ጤናዬ (ጋሽ ማሞ ) አጭር የህይወት ታሪክ:- ሻለቃ ማሞ ጤናዬ ከአባታቸው ከመምሬ ጤናየ አውግቸውና ከወይዘሮ ዘነበች ናደው በሰሜን ሸዋ ጅሩ እነዋሪ ወረዳ  እ.ኤ.አ ኦክቶበር 9፣ 1937 ተወለዱ። እድሜያቸው ለጋብቻ ሲደርስ ጋብቻን በመመስረት የ10 ልጆች አባትና የ6 ልጆች አያት ነበሩ። ሻለቃ ማሞ  የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በሁዋላ በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በሆለታ የጦር መኮንኖች ትምህርት […]

BEREA on Facebook

© Copyright 2012 -    |   Berea by Berea Ministry Team  All Rights Reserved   |   Powered by Ethiolist
YouTubeTwitterRssFacebook
Page load link
Go to Top