Events2

Literature – ስነ ጽሑፍ

በየሳምንቱ በቤርያ ቴለኮንፍረንስ ላይ የ ስነ ጽሑፍ፣የስነ ግጥም፣ የመጽሐፍት እና የመንፈሳዊ ቅኔዎች ፕሮግራሞች አሉ። ይደውሉና ይካፈሉ ይባረኩበታል እንዲሁም ይጽናኑበታል።

Literature – ስነ ጽሑፍ2016-10-31T15:42:05+00:00

Marriage – ትዳርና ቤተሰብ

በየሳምንቱ ዓርብ ጠዋት በ9:00 AM ላይ ለባለትዳሮች ትምህርትና የጥያቄ እና መልስ ጊዜ አለን። ይደውሉና ይካፈሉ ለትዳሮ ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ያገኙበታል።

Marriage – ትዳርና ቤተሰብ2016-10-31T15:59:10+00:00

ጥያቄ እና መልስ

በየሳምንቱ ቅዳሜ 1 PM እስከ 3 PM በቤርያ ቴለኮንፍረንስ ላይ የመንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ ጊዜ ከወንድም ሚኪ ጋር አለን። ይደውሉና ይካፈሉ ለጥያቄዎ መልስ ያገኙበታል።

ጥያቄ እና መልስ2016-10-31T17:05:53+00:00
Go to Top