Parenting – ልጆች

በየሳምንቱ እሮብ ጠዋት ከ 9 AM ጀምሮ የልጆች አስተዳደግ ትምህርትና የጥያቄና መልስ ጊዜ ከእህት ለምለም ጋር አለን። ይደውሉና ይካፈሉ ለጥያቄዎ መልስ ያገኙበታል።