• Jerusalem

እየሩሳሌም የማን ናት? ከ ዶ/ር ዓዳም ቱሉ፣

December 29th, 2017|0 Comments

የዚህ ጽሁፍ አላማ ከተማዋ ከእነዚህ ሶስት ግዙፍ የእምነት ዘርፎች የማን እንደሆነች ለማስረዳት ሳይሆን አይሁዶች፣ ክርስቲያኖችና እስላሞች ይህችን ከተማ ‹‹ትገባናለች››፣ ‹‹የእምነታችን ቅድስት ስፍራ ናት›› የሚሉበትን ምክንያት ለማካፈል ብቻ ነው፡፡

ከመንፈሳዊ ቁጭ በሉ ገንዝባችሁ ጠብቁ – በሚካኤል ዓለሙ

December 4th, 2017|0 Comments

አብዛኛዎቹ አገልጋዮች ተቀባይ እንጅ ሰጪ አይደሉም። የብዙዎቹ ወዳጅነት የሚመሰረተው ከምዕመናን በሚቀበሉት ስጦታ ነው። ከቤተ ክርስትያን አስራት ጀምሮ ፓስተርየ አሳሰበኝ እያለ የሚሸጉጠውን ማለቴ ነው። አገልጋዮች ቀለብ አያስፈልጋቸውም ወይም በሚያገለግሉት ምዕመናን ሊባረኩ አይገባም አይደለም ሃሳቤ ከምዕመናኑ ጋር [...]

  • Elijah was

እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ – ኮነ-ፍሥሐ

February 25th, 2017|0 Comments

እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ ያዕቆብ 5:17 ኤልያስ እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ፥ ዝናብም እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፥ በምድርም ላይ ሦስት ዓመት ከስድስት ወር አልዘነበም፤ ሁለተኛም ጸለየ፥18 ሰማዩም ዝናብን ሰጠ ምድሪቱም ፍሬዋን አበቀለች። “እንደ እኛ የሆነ [...]

Love is a fruit in season at all times, and within reach of every hand. It is the greatest gift anyone can give.